“የተዛባ አመጋገብ በዓለማችን ውስጥ አንድ ቁጥር የበሽታ መንሥኤ ነው” ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩPlay15:27Dr Yohannes Adama Melaku. Source: YA.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.27MB)Published 26 September 2021 5:09pmBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSShare this with family and friendsCopy linkShare ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩ - በፊሊንደርስ ዩኒቨርሲቲና በቪክቶሪያ ካንሰር ምክር ቤት የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና አውስትራሊያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ እንግሊዝና ቻይናን የሚያካትተውን የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ምርምርየተዛባ አመጋገብ የበሽታ መንስኤነትየጥሬ ሥጋ አመጋገብወላጆች በልጆች ላይ ሊያሳድሯቸው ስለሚገቡ በጎ የአመጋገብ ተፅዕኖዎችShareLatest podcast episodesለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው