እስከ ጁን መጨረሻ በአፍሪካ 16.3 ሚሊየን ሕዝብ በኮሮናቫይረስ ሊጠቃ ይችላል

Dr Yohannes Kinfu Source: Supplied
ዶ/ር ዮሃንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ኃብት መምህር፤ ሰሞኑን “COVID – 19 pandemic in Africa continent: forecasts of cumulative cases, new infections, and mortality” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናት ይናገራሉ።
Share