የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ገፅታ የሚያስተዋውቅ ባሕላዊ ፌስቲቫል ሲድኒ ከተማ ሊካሔድ ነውPlay15:04Abula Agwa (L) and Emebet Assefa (R). Credit: A.Agwa and E.Assefaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.97MB) ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባልና አቶ አቡላ አግዋ የኢትዮጵያ ሕብረ ባሕል የሰብዓዊ መብቶች ኃይል ሊቀመንበር፤ ፌብሪዋሪ 4 / ጥር 27 በሲዲኒ ከተማ ለማካሔድ ስለወጠኑት የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2023 መሰናዶ ይናገራሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2023 ዓላማና መሰናዶትዕይንቶችየጥሪ መልዕክትShareLatest podcast episodes"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ