"ከእንግዲህ ወዲያ አጀንዳ ሰጪ እንጂ፤ተቀባይ አንሆንም"ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር

Ezekiel Eskender.jpg

Eng. Ezekiel Eskender. Credit: E.Eskender

ኢንጂነር ሕዝቅኤል እስክንድር - የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ኔትዎርክ ሊቀመንበርና የዓለም አቀፍ ዳያስፖራ ንቅናቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ በቅርቡ ንቅናቄው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለላከው ግልፅ ደብዳቤ ይዘትና አማራጭ መፍትሔዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የግልፅ ደብዳቤው መንስኤዎችና የትኩረት አቅጣጫ
  • ዋነኛ አገራዊ ተግዳሮቶች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share