"የድሮ ትዝታዎችን ማስታወስና ታሪክን ማካፈል አስደሳች ነው" - የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ተጫዋች ኤርሚያስ ወንድሙ

Ermias Wondimu and Kidist Desta.jpg

Ermias Wondimu and Kidist Desta. Credit: Elias Gudisa

በዕምቅ አውድ ፕሮዳክሽን ግለ ታሪኩ በዘጋቢ ፊልም የተቀረፀለት ኤርሚያስ ወንድሙና የዕምቅ አውድ ፕሮዳክሽን ዋና አዘጋጅና ዘጋቢ ወ/ሮ ቅድስት ደስታ ስለ ዘጋቢ ፊልሙ ተልዕኮ ይናገራሉ። ወ/ሮ ቅድስት "ኤርሚያስ ያገሩን ስም ያስጠራ፤ በስደትም ላይ ስኬታማነቱን ያሳየ ለብዙዎች አርአያ የሆነ ነው። እውነተኛ የኢትዮጵያውያን ባሕል ይዞ የመጣ ለጋሽ ነው" ብለውታል።


አንኳሮች
  • ግለ ታሪክ
  • ስፖርት
  • ማኅበረሰብ

Share