"የአድዋ ድል ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን በዓለም ላይ በወርቅ ቀለም ያደመቀ ነው፤የሁሉም ኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው"መምህር ፋሲል ነበሩ

Adwa Fasil.jpg

Fasil Neberu, Lecturer of Tourism Development and Heritage Management at the University of Gondar (L), A banner is seen during the celebration of the victory of Adwa at Menelik square in Addis Ababa, Ethiopia (R). Credit: F.Neberu and AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Images

አቶ ፋሲል ነበሩ፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝም ልማትና የቅርስ አስተዳደር መምህር ናችው። የአድዋን ክብረ በዓል ታሪካዊና አሁናዊ ፋይዳዎችን አሰናስለው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአድዋ ድል አገራዊ፣ አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳዎች
  • የአፄ ምኒልክ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ አመራር ክህሎት
  • በአድዋ ጦርነት የእቴጌ ጣይቱ አመራርና የሴቶች ሚና
  • የታሪክ ትምህርትን ለአገር ግንባታ የሚያውል ሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ

Share