"ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይንPlay15:27Author Hali Muzien. Credit: H.Muzieenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.45MB) የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ስያሜና ይዘቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያዊነትና አገር ፍቅር ፅንዓትየሕፃናት ክብካቤየሕሙማንና የሕክምና ባለሙያዎች ግንኙነቶችተጨማሪ ያድምጡ"ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይንShareLatest podcast episodes"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ