"አድዋ የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ አዋልዷል"ጋዜጠኛና ደራሲ ይነገር ጌታቸውPlay15:36Journalist and Author Yineger Getachew. Credit: Y.Getachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.35MB) ይነገር ጌታቸው ጋዜጠኛና ደራሲ ነው። በቅርቡም "የከተማው መናኝ" በሚል ርዕስ የሙዚቃ ተጠባቢውን ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ሥራዎችና ሕይወት ያካተተ መፅሐፍ ለአንባቢያን አበርክቷል። አዝማሪዎች በኢትዮጵያ የነፃነት ተጋድሎ ወቅት የነበራቸውን ታሪካዊ አስተዋፅዖዎች ነቅሶ ይናገራል። አድዋና ዘመናዊ ሙዚቃንም አጣቅሶ ያነሳል።አንኳሮችየአድዋ ድል ማግስትና የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ትስስሮሽበአምስቱ ዓመት የጣሊያን ወረራ ወቅት የአዝማሪዎች ሚናየአድዋ መንፈስና የዘመናዊ ሙዚቃ ባለሙያዎችተጨማሪ ያድምጡ"አዝማሪዎች በአድዋ ጦርነት ዋዜማ ስነልቦናዊ የበላይነትን እንደፈጠሩ ሁሉ፤ከድል በኋላም የነፃነትን ፋይዳ በማስረፅ የጎላ ሚና ነበራቸው"ጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸውShareLatest podcast episodesኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?