“አስፈላጊ መረጃዎችን ከትክክለኛ ምንጭ በማግኘት ራስን ከኮቪድ-19 መከላከል ያስፈልጋል፤ አላግባብ መጨነቅ የጎንዮሽ ጭንቀት ሊያስከትል ይችላል” ዶ/ር ከፍያለው አለነ

Community

Dr Kefyalew Alene (L), and Dr Gizachew Tesema (R). Source: K.Alene and G.Tesema

"ማኅበረሰቡ ሳይዘናጋ ክትባት መከተብ ይኖርበታል" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ


ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረስተሰብ ጤናና ተላላፊ በሽታዎች ገዲብ ተመራማሪና ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብና የሕፃናት ጤና ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በምዕራብ አውስትራሊያ ተከስቶ ስላለው የኮቪድ-19 ተዛማችነትና አሳሳቢነት ደረጃ ይናገራሉ።


  አንኳሮች


  •  የኮቪድ - 19 መከላከያ ብልሃቶች
  • የክትባት ፋይዳዎች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share