"በአሸንዳ በዓል ሴት ልጅ የት ገባች የት ወጣች አይባልም፤ ቀናችን ስለሆነ ደስተኞች ነን" ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስPlay15:00Singer Mahlet Gebregiorgis. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.25MB) ምልሰታዊ ምልከታ፤ ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስ ለአውስትራሊያውያን ኢትዮጵያውያን አድናቂዎቿ የሙዚቃ ድግሷን ለማቃመስ አውስትራሊያ መጥታ በነበረበት ወቅት ስለ አሸንዳና የሙዚቃ ሕይወቷ አውግታ ነበር።አንኳሮችየአሸንዳ በዓል አከባበርየመድረክ ትውውቅ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋርየሙዚቃ ሕይወትየኩናማ ሙዚቃ ተወዳጅነት በአገረ ኢትዮጵያShareLatest podcast episodesREPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Dayየጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠምበአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠየአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?