ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤“ማኅበራዊ ሚዲያን የምጠቀመው ለአገር ባሕል ማስተዋወቂያ፣ ለተጎዱ መርጃ፣ ለኢትዮጵያዊነትና አንድነት መስበኪያነት ነው” ነርስ መማር አለባቸውPlay15:57Nurse Memar Alebachew. Credit: M.Alebachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.24MB) ነርስ መማር አለባቸው ዘለቀ - በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተጠቃሚ ስትሆን፤ በቅርቡ በTikTok መድረክ አያሌ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። የመልዕክቶቿ ይዘቶች ባሕላዊና ብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያተኩሩ ሲሆኑ፤ አዝናኝና ቀልብ ሳቢ ገፅታንም የተላበሱ ናቸው። ሲልም፤ እንደወቅቱ የሐዘን ድባብ የተላበሱ አስቆዛሚ ሁነቶችንም ያንፀባርቃሉ። ስለ ማኅበራዊ መድረኮች አጠቃቀሟ ታወጋለች። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችማኅበራዊ ሚዲያብሔራዊ አንድነትባሕልShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ