ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀ፤ ከምሕንድስና ወደ የኢትዮጵያ ቡና አምባሳደርነት

Michael Feleke.jpg

Michael Feleke. Credit: E.Gudisa

ከጂንካ ተነስቶ ከ6ኛ ክፍል እስከ ምህንድስና ዲግሪ የበቃው ሚካኤል ፈለቀ በፐርዝ አውስትራሊያ ወደ ቡና ገበያ ለመዝለቅ ስለምን እንደወደደና ፐርዝ ላይ እንደምን የቡና ሙዚየም ለማቆም እንደተለመ ይናገራል። የኢትዮጵያን ታሪካዊ ገፅታዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ለማስተዋወቅ እየጣረም ይገኛል።


አንኳሮች
  • ከምሕንድስና ወደ ቡና አምባሳደርነት
  • ቡናና ኢትዮጵያ
  • የቡና ሙዚየም ትልም

Share