"የአውስትራሊያ ከተሞችን በመጎብኘት ለከተሞቻችን የበለጠ ዕድገት፣ ውበትና ምቹነት የሚያግዙ መሠረታዊ ነገሮችን ለመቅሰም ዕድል አግኝቻለሁ" ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ

Chaltu Sani I.png

Chaltu Sani, Minster for Ministry of Urban and Infrastructure of Ethiopia. Credit: Ministry of Urban and Infrastructure

ጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ ሰሞኑን አውስትራሊያ ተገኝተው ስላካሔዱት ይፋ የሥራ ጉብኝት ዓላማና ፋይዳዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአረንጓዴ ልማትና ጮሌ ከተማ ግንባታ
  • ተግዳሮቶች፣ ስኬቶችና ልምዶች
  • የአውስትራሊያ ጉብኝት ትሩፋቶች

Share

Recommended for you