"በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በቁጥር ትንሽ ቢሆኑም እንኳ ኢትዮጵያ ስትጠራቸው እጅግ የሚያኮራ ድጋፍ ማድረጋቸውን እናደንቃለን" ሚ/ር ጫልቱ ሳኒ

Chaltu Sani Ibrahim.jpg

Chaltu Sani, Minster for Ministry of Urban and Infrastructure of Ethiopia. Credit: Credit: Ministry of Urban and Infrastructure

Get the SBS Audio app

Other ways to listen


Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


ጫልቱ ሳኒ፤ የኢፌዴሪ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸው፣ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ የሀገር ግንባታ ሁነኛ ሚናዎችና ተጠቃሚነትን ይገልጣሉ።


አንኳሮች
  • የውጭ ሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት
  • የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚናና የመልካም ዕድሎች ዝርጋታ
  • የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙያዊ አስተዋፅዖዎችና የተጠቃሚነት ዕድሎች

Share