“ጠ/ሚ/ር/ ዐቢይ ‘ዕዳችንን መክፈል ወይስ ሕዝባችንን ማዳን?’ ብለው ለጠየቁት፤ አበዳሪ አገራት ዕዳን ማሸጋገር ሳይሆን መሰረዝ አለባቸው” - ሙሴ ደለለኝ

Mussie Delelegne Source: Supplied
አቶ ሙሴ ደለለኝ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ ዲቪዥን የወደብ አልባ አገራት የሥራ ኃላፊ፤ ኮቪድ - 19 በተለይም በአፍሪካ አገራት ላት ላይ የሚያሳድራቸውን የምጣኔ ኃብት ተፅዕኖዎችና አማራጭ መፍትሔዎችን ያመላክታሉ።
Share