“ኮቪድ - 19 ለአፍሪካ የውስጥ አቅምን በመፍጠር በኩል ዕድል ፈጥሯል፤ የሕብረተሰብን አስተሳሰብ ይለውጣል” - ሙሴ ደለለኝ

Interview with Mussie Delelegn Pt 2

Mussie Delelegn Source: Supplied

አቶ ሙሴ ደለለኝ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ ዲቪዥን የወደብ አልባ አገራት የሥራ ኃላፊ፤ ኮቪድ - 19 በተለይም በአፍሪካ አገራት ላት ላይ የሚያሳድራቸውን የምጣኔ ኃብት ተፅዕኖዎችና አማራጭ መፍትሔዎችን ያመላክታሉ።



Share