"በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድPlay20:50Neima Muzein Mohammed, Founder and CEO of Yimeleketegnal Charity Organisation. Credit: SBS Amharicአውስትራሊያ ስትገለጥView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsSpotifyDownload (14.59MB) ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ፤ የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የአዕምሮ ሕመምና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ምን ያህል ስር እንደሰደደ፣ የመንግሥት፣ የሕዝብ፣ የሃይማኖት መሪዎችና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንን የትድግና ድርሻ ያነሳሉ። ለእገዛቸውም ጥሪና ምስጋና ያቀርባሉ።አንኳሮችለአዕምሮ ሕመምና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ተጠቂዎች የሚቸሩ አገልግሎቶችየአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ስር መስደድ አሳሳቢነትየእገዛ ጥሪና ምስጋናተጨማሪ ያድምጡ"ለስደት ፍቅሩ የለኝም፤ አውስትራሊያ የመጣሁት አጋጣሚዎች ስላስገደዱኝ ነው፤ ወደ ኢትዮጵያ ሳልመለስ በፊት ወድጄው የኖርኩበት ሀገር ነው" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድShareLatest podcast episodesቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?#84 Going for a run (Med)የሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል"አውስትራሊያ ውስጥ በምርጫ ወቅት ድምፅ አለመስጠት ሕግ እንደመጣስ ይቆጠራል፤ መራጭነት መሠረታዊ መብትና ኃላፊነት ነው" አቶ አናንያ ኢሳያስ