"የበጎ ሰው ሽልማት ትልቁ ዓላማ፣ መርሁም፤ በጎ የሠሩ ወገኖችን በመሸለምና ዕውቅና በመስጠት ሌሎች በጎ ሰዎችን እናፍራ ነው" ነፃነት ተስፋዬPlay13:41Award ceremony. Credit: Bego Sewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.35MB) አቶ ነፃነት ተስፋዬ - የበጎ ሰው የቦርድ አባል፤ ነሐሴ 29, 2014 ለ10ኛ ጊዜ የተካሔደውን የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓትና የድርጅቱን የአንድ አሠርት ዓመት ጉዞ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየበጎ ሰው ሽልማት ፋይዳዎችየተሸላሚዎች ምርጫ ሂደትተግዳሮት፣ ስኬትና ትልምShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ