"በሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ መደራጀት ያለብን በአስተሳሰብና በአመለካከት ነው፤ የዘር ፖለቲካ በአዋጅ መታገድ አለበት" ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣPlay17:44Author Nibret Alemu Kassa. Credit: N.Kassa and SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.74MB) የ "ሕዝብ፤ ሀገር፤ መንግሥትና ሕግ የፖለቲካ ሀሁ" መጽሐፍ ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ፤ ስለ መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦች ያስረዳሉ። መጽሐፋቸው ቅዳሜ ታህሣሥ 27 / ጃኑዋሪ 6 በሜልበርን ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ይመረቃል።አንኳሮችየመጽሐፉ ዓላማና ይዘቶችየፖለቲካ ግንዛቤ ጭበጣየመጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓትShareLatest podcast episodesየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?