"ወደ አውስትራሊያ መጥቼ በዓለም ላይ ጥሩ ስም ያመጡልኝን የአገራችንና ዓለም አቀፍ ሥራዎቼን ይዤ ለመቅረብ በትልቅ ጉጉትና ዝግጅት እየጠበቅኩ ነው" ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋPlay10:20Girma Yifrashew, Solo Pianist and Composer. Credit: Josh Sisk.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.79MB) የፒያኖ ተጫዋችና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ "The Spirit of the Nile" በሚል መጠሪያ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በሶስት የተለያዩ መድረኮች የሙዚቃ ሥራዎቹን እንደምን ለማቅረብ ተሰናድቶ እንዳለ ይናገራል።ተጨማሪ ያድምጡግርማ ይፍራሸዋ፤ ከክራር እስከ ፒያኖ ረቂቅ ሙዚቃShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ