"አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስPlay14:05Prof Adeno Addis. Credit: USTኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.73MB) በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "አገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሏት፤ መራራቂያ እንጂ መቀራረቢያ አላደረግናቸውም" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።አንኳሮችለኢትዮጵያ የብሔራዊ ቋንቋ አስፈላጊነትሕገ መንግሥታዊ ለውጥ ለማድረግ መነሳት ያለባቸው ሁለት ዐቢይ ጥያቄዎችበሕዝብና በአመራር ዘንድ አመኔታ ያለመኖር አገራዊ ጉዳቶችተጨማሪ ያድምጡ"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስShareLatest podcast episodesየሩስያ የኢንዶኔዥያን ወታደራዊ የጦር ሠፈር 'ጥየቃ' ውዝግብ አላከተመም#84 Going for a run (Med)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሀገር ባንኮች አምስት ቢሊየን ብር ዝቅተኛ ካፒታል ማሟላት እንደሚገባቸው አስታወቀየሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል