"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ

Constitution.png

Front cover of the Constitution book. Credit: Wiki

Get the SBS Audio app

Other ways to listen


Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የሕገ መንግሥት ፋይዳና ሕጋዊ ሰነድነት
  • የፖለቲካ ማኅበረሰብ ግንባታ
  • የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የልዩነት ምንጭነት ላይ ያሉ አተያዮች

Share