"ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ እንደ አዲስ ሃይማኖት ሆኗል"ፕ/ር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱPlay10:25Birr, money, Hosaina, Ethiopia. Credit: Giovanni Mereghetti/UCG/Universal Images Group via Getty ImagesSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.94MB) የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ።አንኳሮችየአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል ምሥረታና ተልዕኮዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ቁርኝትየአፍሪካ ቀንድና ኢትዮጵያ አቀፍ ተግዳሮቶችተጨማሪ ያድምጡበኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን"ዓባይ ኢትዮጵያን፣ግብፅንና ሱዳንን የሚያስተሳስር ዕትብት ስለሆነ ከፉክክር ይልቅ ትብብር ያሻል"የሚል አቋም ተንፀባርቋል"ዶ/ር ቃለወንጌል ምናለShareLatest podcast episodesለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው