"ተሸንፎ በማሸነፍ መርህ ላይ ሳይሆን በማሸነፍ ላይ ብቻ መቀጠላችን ትልቁ ሽንፈታችን ይመስለኛል" ፕ/ር መስፍን አርአያ

Homeland Report

The Angel of Peace. Source: Getty

ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ፤ የትግራይ ክፍለ አገር ሕዝብ በአገራዊ ምክክሩ ላይ የሚኖረውን ተካችነትና ከአገራዊ ምክክሩ የሚጠበቁ ውጤቶችን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የትግራይ ሕዝብ አገራዊ ምክክር ተሳትፎ
  • በምክክሩ ሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶች
  • ከአገራዊ ምክክሩ የሚጠበቁ ውጤቶች

Share