"ኢትዮጵያ በደሜ አለችበት፤ ባይወለዱባትም ሥር መሠረቴ ኢትዮጵያ ናት የሚሉ ሁሉ በአገራዊ ምክክሩ ላይ የመሳተፍ መብት ነው ብዬ አምናለሁ" ፕ/ር መስፍን አርአያ

News

An Ethiopian citizen holds a national flag in central Rome, 04 August 2005. Source: Getty

ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ፤ የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያንን አካትቶ በአገራዊ ምክክሩ ላይ ተሳታፊ ስለሚሆኑ ባለ ድርሻ አካላት ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የአገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች
  • የመንግሥት ሚና 
  • የበጀትና ድጎማ ምንጮች

Share