ለኮሮናቫይረስ ቅድመ - መከላከል የፊት ጭምብልን ማጥለቅ ጠቀሜታ አለው ወይስ የለውም?

Interview with Prof Tilahun Adera COVID - 19 Pt 2

Prof Tilahun Adera (L) Source: Courtesy of PD

ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ - በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ሕክምናና የሕብረተሰብ ጤና ዲፓርትመንት ኢፒዲሚዮሎጂ ዲቪዥን ሰብሳቢ፤ ለኮሮናቫይረስ ቅድመ መከላከል ሲባል በሕክምና ባለሙያዎች ዘንድ ሳይቀር አወዛጋቢ ስለሆነው የፊት ጭምብል ማጥለቅና አለማጥለቅን ጥቅምና ጉዳቶች፣ የአካላዊ ርቀት ፋይዳዎችን፣ እንዲሁም፤ በሙከራ ላይ ስላሉ ተስፋ ሰጪ የፈውስ መድኃኒቶችና ክትባቶች ይናገራሉ።



Share