ኮሮናቫይረስ ምንድነው? እንዴትስ ነው ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው?

Prof Tilahun Adera Source: Supplied
ፕሮፌሰር ጥላሁን አደራ - በቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ የቤተሰብ ሕክምናና የሕብረተሰብ ጤና ዲፓርትመንት ኢፒዲሚዮሎጂ ዲቪዥን ሰብሳቢ፤ ስለ ኮሮናቫይረስ ዓይነቶች፣ የመዛመቻ መንገዶች፣ የሕመሙ ምልክቶችና በተለይም በዕድሜ በገፉ ሰዎች ላይ የሕመሙን ፅኑነትና ገዳይነት አስመልክተው ይናገራሉ።
Share