"የአማራ ሕዝብ ከሌላው የበለጠ ወይም ያነሰ አይፈልግም፤በእኩልነትና በነፃነት በጋራ የምንኖርባት ኢትዮጵያ ታስፈልገናለች"አቶ ሳሙኤል አበበ

Samuel Abebe pic.jpg

Samuel Abebe. Credit: S.Abebe

አቶ ሳሙኤል አበበ - በሜልበርን የአማራ ኅብረት ሊቀመንበር፤ ኅብረቱ ማርች 11 / መጋቢት 2 በሜልበርን ከተማ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ለማካሔድ መሰናዳቱንና ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስን ዋና ተናጋሪ እንግዳው አድርጎ መጋበዙን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የሕዝባዊ ውይይቱ ዓላማና ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ
  • ተጋባዥ እንግዳ - ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ
  • መግትሔ አመላካች ምክረ ሃሳቦች

Share