“በኮሮናቫይረስ ሳቢያ ቤት ውስጥ መሰባሰባችን ስለ ሕይወት ረጋ ብለን እንድናስብ ይጠቅመናል” - ሃለኬ ጋንዩ

Seblewerk Tadesse (L), and Halakhe Ganyu (R) Source: SBS Amharic and SWT
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - በኩዊንስላንድ ደቡብ ማኅበረሰብ ሐብ የቤት ውስጥና የቤተሰብ አመፅ ቅድመ መከላከል ሥራ አስኪያጅና ሃለኬ ጋንዩ - በቪክቶሪያ የማኅበረሰብ የአዕምሮ ጤናና የጋብቻ አማካሪ፤ የኮሮናቫይረስ በማኅበራዊ ሕይወትና የአዕምሮ ጤና ላይ እያሳደረና ስለሚያሳድራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።
Share