“የቤት ውስጥ አመፅ ብዙውን ጊዜ የቤቱ ራስ - ፈላጭ ቆራጩ እኔ ነኝ የሚል ዕሳቤ ያላቸው ወንዶች የሚፈልጉትን በእጃቸው ማድረግ ሲያቅታቸው የሚፈጽሙት ተግባር ነው” ሰብለወርቅ ታደሰ

Interview with Seblewerk Tadesse and Halakhe Ganyu Pt 1

Seblewerk Tadesse (L), and Halakhe Ganyu (R) Source: SBS Amharic and SWT

ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - በኩዊንስላንድ ደቡብ ማኅበረሰብ ሐብ የቤት ውስጥና የቤተሰብ አመፅ ቅድመ መከላከል ሥራ አስኪያጅና ሃለኬ ጋንዩ - በቪክቶሪያ የማኅበረሰብ የአዕምሮ ጤናና የጋብቻ አማካሪ፤ የኮሮናቫይረስ በማኅበራዊ ሕይወትና የአዕምሮ ጤና ላይ እያሳደረና ስለሚያሳድራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።



Share