"በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝPlay07:34Selam Tegegn, Speaker at Afropreneurs Summit, Western Australia. Credit: S.Tegegnኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.93MB) ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችዓላማና ግቦች የንግድ ሥምሪት ፋይዳዎችየጉባኤ ሥፍራና ሰዓትShareLatest podcast episodes"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ