ሰላም ተገኝና አዳሙ ተፈራ፤የአውስትራሊያ ቀንን የመቀየር አተያይ

Selam and Adam.jpg

Registered Nurse Selam Tegegn (L) and Adamu Tefera (R). Credit: S.Tegegn and A.Tefera

ነርስ ሰላም ተፈራ - በምዕራብ አውስትራሊያ የዘውግ ማኅበረሰባት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንትና አቶ አዳሙ ተፈራ - የቀድሞው የቪክቶሪያ ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ስለ አወዛጋቢው የአውስትራሊያ ቀን ቅየራ አገር አቀፍ ክርክርና ዘንድሮ ሊካሔድ ስለታሰበው የነባር ዜጎች "ድምፅ ለፓርላማ" ሕዝበ ውሳኔ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የአውስትራሊያ ቀን
  • ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ
  • የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች

Share