“የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን በአንድነት ለመወጣት ዳያስፖራው ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል እንጠይቃለን” - ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት

Interview with Selamawit Dawit

Selamawit Dawit Source: Courtesy of EDA

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር - ሰላማዊት ዳዊት፤ ባሕር ማዶኛ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በማድረግ ወረርሽኙ የአያሌ ሺህ ኢትዮጵያውያን ሕይወቶችን እንዳይነጥቅ ርብርቦሽ እንዲያደርጉ ጥሪ ያቀርባሉ።


አንኳሮች


 

 

  • ለኮቪድ - 19 መከላከያ የሚውሉ እገዛዎችን ባሕር ማዶ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ከኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ድርጅቶች፣ የሃማኖት ተቋማትና ከሌሎችም መጠየቁ ይቀጥላል
  • ከዳያስፖራው ማኅበረሰብ ከተደረጉ ድጋፎች 140 ሚሊየን ብር በእጅ ገብቷል 
  • ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በዕውቀት፣ በገንዘብና በቁሳቁስ ላበረከቱት ድጋፎች ምሥጋና ቀርቧል


Share