ወጣት ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ፤ከፋና ራያ የባሕል ቡድን እስከ "ፀደይ" ገሚስ አልበምPlay13:58Singer Sentayehu Belay. Credit: Muzikawiኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.47MB) ወጣቷ ድምፃዊት ስንታየሁ በላይ ትባላለች። ጥቂትና ምርጥ ከሚባሉት ማየት የተሳናቸው ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን የመጀመሪያ የጥበብ መድረክ ረድፍ ላይ ለመቆም በቅታለች። በዕለተ ገና ስላሰናዳችው "ፀደይ" ገሚስ የሙዚቃ አልበሟ ትናገራለች። ኮለል ብሎ በሚፈሰው ቀልብ ገዢ የሰከነ ድምጿም ከአዲስ አልበሟ ታስደምጣለች።አንኳሮችፀደይየሙዚቃ ሕይወት ጅማሮስንታየሁ፣ ቤተሰብ፣ ሙዚቃና ትምህርትShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ