“ለዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ማስተላለፍ የምፈልገው መልዕክት - የኢትዮጵያ የጤና ሠራተኞች ደህንነት እንዲጠበቅ እርዳታ እንዲያደርጉ ነው” - ነርስ ሻዛሊ ዑስማን

Interview with Shazali Usman

Nurse Shazali Usman Source: Courtesy of SU and PD

ነርስ ሻዛሊ ዑስማን - አውስትራሊያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንደምን እየገታች እንዳለና በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አገር ቤት ያሉ ኢትዮጵያውያን የጤና ባለ ሙያዎች ኮቪድ - 19ኝን ለመከላከል እንዲችሉ በቂ እገዛ እንዲያደርጉላቸው ያሳስባሉ።



Share