"ነፍስ ይማር ለማለት አቅቶኛል፤ የማዲንጎን ሞት አምኜ ለመቀበል አልቻልኩም" ድምፃዊት ብፅዓት ስዩምPlay15:34Singer Bitsat Seyoum. Credit: B.Seyoumኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.98MB) ነዋሪነቷ በአገረ አውስትራሊያ የሆነው ድምፃዊት ብፅዓት ስዩም፤ ሰሞኑን በድንገት ከዚህ ዓለም ስለተለየው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የሙያ ትውስታዎችና የአበልጅነት ዝምድና ትናገራለች።አንኳሮችሙያዊ ትውውቅሐሴትና ሐዘንስንብትShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ