ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ "ከአዝማሪና" እስከ "ትዝታ ንግሥና"

Getachew Kassa.png

Singer Getachew Kassa. Credit: G.Kassa

ምልሰታዊ ምልከታ፤ ቀደም ሲል ባካሔድነው ቃለ ምልልስ ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ስለ ሙዚቃ ሕይወት ጉዞው ይናገራል።


አንኳሮች
  • አዝማሪና የሙዚቃ ፍቅር
  • ከሸክላ አድማጭነት ወደ መድረክ ባለቤትነት
  • ከስደት ወደ አገር ቤት

Share