"አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያPlay16:56 Credit: Y.Bojiaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.31MB) "ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ ሰዓሊ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። ሰሞኑን አዲስ ስላወጡት "A World That I Want" ነጠላ የሙዚቃ ሥራቸው ያወጋሉ።አንኳሮችየምሻት ዓለም ፍሬ ሃሳብሕልምና እውነታአዎንታዊነትየአዲስ ዓመት መልካም ምኞትShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል