"የጃቢ ጠህናን ወላጆች ወይም ሠርገኞች የተጣሉት ሰው ካለ የዕርቅ ሥነ ሥርዓት ይካሔዳል፤ ቂም ይዞ ሠርግ አይከናወንም" ሥራየ እንዳለው

Siraye Endalew Wubet Pt 2.jpg

Siraye Endalew Wubet. Credit: SE.Wubet

ሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ቅድመ ጋብቻ የዕርቅ ሥነ ሥርዓት
  • ምሪ መፍታት
  • ዳውጃ መርገጥ
  • ዙረሽ ግቢ

Share