"በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ ልጆቻቸውን ሲድሩ፤ 'ዓለማችንን አየን፤ አበባችንን አየን' በሚል የመኖራቸው ትልቁ ዕድል አድርገው ነው የሚያስቡት" ሥራየ እንዳለው

Siraye Endalew Pt 1.jpg

Siraye Endalew Wubet. Credit: SE.Wubet

ሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ
  • የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች
  • የጋብቻ ፋይዳዎች

Share