የጤና ክብካቤ ስልጠና ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያPlay17:32Tamrat Achamyeleh (L), and Nurse Ayantu Bayu (R). Credit: Achamyeleh and Bayuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.29MB) አቶ ታምራት አቻምየለህና ነርስ አያንቱ ባዩ እንደምን ከሌሎች የአውስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር "Ethio-Auss Health Care training Center" በሚል ስያሜ የጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ አቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።አንኳሮችየጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ምሥረታና የአገልግሎት ተልዕኮየስልጠና ጥራት ደረጃ ከአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ሆስፒታሎች ጋር ስምምነት ፍረማ ምሩቃንን ለአገር ውስጥና ለባሕር ማዶ ሥራ መስክ ማብቃት ShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል