ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ፤ የኳታር ዓለም ዋንጫ በጎ ፈቃደኛ አምባሳደርPlay16:25Artist Tessema Temtme Asrate with his artwork (Hassan al-Haydos, Qatar's Team Captain). Credit: TT.Asrateኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.59MB) ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ አስራቴ፤ ነዋሪነቱ በዶሃ - ኳታር ነው። ስሙ በአገር ቤትና ባህር ማዶ ብዙኅን መገናኛዎች ላይ መስፈር ጀምሯል። ከሕዳር 11 እስከ ታሕሳስ 9 በኳታር የሚካሔደው የዓለም ዋንጫ 2022 በጎ ፈቃደኛ በመሆን አገልግሎቱን እያበረከተ ይገኛል። ስለ ሥነ ስዕልና የዓለም ዋንጫው በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ይናገራል።አንኳሮችሥነ ስዕልበጎ ፈቃደኝነትየፊፋ የዓለም ዋንጫ 2022 በኳታርShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ