የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል 2022 በለንደንPlay17:22Hirut, Who Is Her Father? Credit: Habeshaviewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.21MB) ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ - የሐበሻቪው ኦፕሬሽንስ ዳይሬክተር፤ ከኦክቶበር 14-16, 2022 / ጥቅምት 4 - 6, 2015 ድረስ በአገረ እንግሊዝ ለንደን ከተማ ስለሚካሒደው የኢትዮጵያ ፊልም ሳምንት ይናገራሉ። በሶስቱ ቀናት ውስጥ ለሕዝብ ስለሚቀርቡት ሲመት፣ ሂሩት አባቷ ማን ነው? እና ርዕስ ፍለጋ ስለተሰኙት ሶስት ፊልሞች ይዘትና ታሪካዊ ፋይዳዎቻቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያ ፊልሞች ዓለም አቀፍ መድረኮችን የማግኘት ፋይዳዎችየፊልም መረጣ ሂደቶችየሐበሻቪው የዕይታ አቅርቦት ዘርፎችShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ