ፅዮንና ቤተልሔም፤ የክራርና በገና አንፀባራቂ ከዋክብትPlay13:30Tsion Biruck (L), and Bethelehem Tigistu (R). Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.35MB) በመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን፣ በገና ደርዳሪና ክራር ተጫዋቾች ፅዮን ብሩክና ቤተልሔም ትዕግሥቱ ስለ መንፈሳዊ ሕይወታቸውና የክራርና በገና ክህሎታዊ ትስስሮሻቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየክራርና በገና መንፈሳዊ ትርጓሜእምነትና ሃይማኖታዊ አስተዋፅዖዎችማኅበረሰባዊ አገልግሎቶችተጨማሪ ያድምጡ"ጌታ ተወለደ" የበዓለ ገና መዝሙር በቤተልሔም ትዕግስቱና ፅዮን ብሩክ"የጥበብ ሰዎች መጡ" የበዓለ ልደት መዝሙር በፅዮን ብሩክShareLatest podcast episodes"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ