"በቤት ውስጥ ጥቃት ምክንያት በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥም ከመሞት በላይ፤ ከመኖር በታች በሆነ ሁኔታ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰPlay19:34Wudad Salim (L) and Seblework Tadese (R). Credit: Amharic and S.Tadeseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.43MB) ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየቤት ውስጥና የቤተሰብ ጥቃት አሳሳቢነትና ቅድመ መከላከልየወንዶችና ሴቶች እኩልነት ጥያቄ የተዛቡ አተያዮችሴቶች መብቶችን ለማስከበር ግንዛቤ የማስጨበጥ አስፈላጊነትና ጠቀሜታተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድሎችን ከማጣት የተነሳ ለብዙ ሴቶች ሴትነታቸው ዕዳ እንጂ ትርፍ ሆኖ የማታይበት ሁኔታ ነው ያለው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰተጨማሪ ያድምጡ"ፍልሰተኛ ሴቶች በባሕር ማዶ ከባሎቻቸው ባሕላዊ አስተሳስብና የአገሬው ዘርኛነት አንስቶ ብዙ ማለፍ ያለባቸው ፈተናዎች ያጋጥማቸዋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል