"የትዳር አጋሬ ባትረዳኝ ኖሮ የጥበብ ሥራዬ አይቃናም ነበር" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉPlay13:40Yilma Hailu. Credit: Y.Hailuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.92MB) ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ፤ ለምዕመናን ስላበረከቷቸው መዝሙሮች፣ ለሕትመት ያበቋቸውን መፃሕፍትና ለዕይታ ያቀረቧቸውን የቅብ ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን አንስተው ይናገራሉ። ለጥበባዊ ሕይወት ስኬታቸው የቤተሰባቸውን ሚና አንስተው ምስጋና ያቀርባሉ።አንኳሮችየዝማሬ ሕይወት ጅማሬየቤተሰብ አጋርነትሥነ ስዕልተጨማሪ ያድምጡ"ሥነ ጥበብ የቡድን ሥራ ሲሆን፤ ፖለቲካውንና የሕብረተሰብን አስተሳሰብ መምራት ይችላል" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉShareLatest podcast episodesየኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ***"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ