"ሥነ ጥበብ የቡድን ሥራ ሲሆን፤ ፖለቲካውንና የሕብረተሰብን አስተሳሰብ መምራት ይችላል" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉPlay14:24Yilma Hailu with his art works. Credit: Y.Hailuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.97MB) ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉ፤ ወደ ሀገረ አውስትራሊያ ስለመጡበት መንፈሳዊ አገልግሎቶችና ፕሮግራሞች ይናገራሉ። ምዕመናንም ሜልበርንና ሲድኒ በሚካሔዱት መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።አንኳሮችኑሮ በሀገረ አሜሪካየጥበብ ሥራና መድረክየቤተክርስቲያን ስዕሎችየስዕል ኤግዚቪሽን በዳላስተጨማሪ ያድምጡ"የትዳር አጋሬ ባትረዳኝ ኖሮ የጥበብ ሥራዬ አይቃናም ነበር" ዘማሪ፣ ሰዓሊና ደራሲ ይልማ ኃይሉShareLatest podcast episodesየኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሑፎች 'ከእውነታ የራቁ ወይም ከፍተኛ የጥራት ችግር ያለባቸው' ናቸው በሚል ከሁሉም በላቀ መልኩ እየተሰረዙ መሆኑ ተነገረ"ሀገራችንን በእናት የምንመስላት በጣም ስለምንወዳት ነው፤ እናት የፍቅር ተምሳሌት ናት" ሜሮን ተስፋዬ*** በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ***"የዓባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ትኩረት ፍቅር ነው፤ ተመልካቹ የፍቅርን ታላቅነት እንዲያይና እንዲያከብር ለማስገንዘብ ነው" ዳይሬክተርና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ