“ኮሮናቫይረስ መጥፎ ገፅታዎች አሉት፤ መልካም ዕድሎችንም እንደሚፈጥር እገምታለሁ” - ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ

Dr Yohannes Kinfu Source: Supplied
ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ኃብት መምህር፤ ሰሞኑን “COVID – 19 pandemic in Africa continent: forecasts of cumulative cases, new infections, and mortality” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናትና አውስትራሊያ እንደምን ኮሮናቫይረስን እየተከላከለች እንዳለች ይናገራሉ።
Share