“ያለንበት ደረጃ ቢለያይም ከስዊድን ለኢትዮጵያ የምንወስደው ትምህርት በመንግሥትና ዜጎች መካከል ያለውን መተማመን ነው” - አቶ ተስፋዬ ይታይህ

Is sweden's response to COVID - 19 responsible?

Ato tesfaye Yitayih (R-T), Prof Girma Berhanu (L-B), and Dr Lyew desta (R-B) Source: Supplied

አቶ ተስፋዬ ይታይህ - በስዊድንና ሌሎች ኖርዲክ አገራት ምክትል የሚሲዮን መሪ፣ ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በስዊድን ጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ተመራማሪ፣ ዶ/ር ልየው ደስታ - በካሮሊንስካ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የልብና የውስጥ ደዌ ስፔሽያሊስት፤ በስዊድንና የኖርዲክ አገራት የኮቪድ - 19 የመማክርት ጉባኤ ተልዕኮና ሚናን አስመልክተው ይናገራሉ፡፤ ኢትዮጵያ ከስዊድን የኮሮናቫይረስ መከላከል የጤና ፖሊሲ ግብረ ምላሽ ምን ዓይነት ትምህርት ልትቀስም እንደምትችል ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።



Share