"በምርጥ ባሕላዊ ሙዚቃ የኮራ ሙዚቃ ሽልማትን እንዳሸንፍ ኢትዮጵያውያን የሚሰጡኝ ድምፅ ለአገርም ጭምር ነው" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነPlay17:11Singer Aschalew Fetene. Credit: A.Feteneኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.4MB) በኮራ ምርጥ ባሕላዊ የአፍሪካ ሙዚቃ ሽልማት ዘርፍ በኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ ዕጩ ሆኖ የቀረበው ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ፤ በአገር ውስጥና በባሕር ማዶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እንዲቸሩት ይጠይቃል። በቅርቡም አዲስ ስለሚያወጣው የሙዚቃ አልበሙ ይዘት ይናገራል።አንኳሮችአዲስ የሙዚቃ አልበምሕብረ ብሔራዊ ባሕላዊ ሙዚቃኮራ የሙዚቃ ሽልማት ድምፅ አሰጣጥድምፅ ለመስጠት ካሹ እዚህ ይጫኑተጨማሪ ያድምጡ"ጎንደር ሃጂና መጪውን የምትታዘብ፤ ትከሻዋ ነትቦባት ሌላውን እየባዘተች የምታለብስ እናት ሆና ነው የምትታየኝ" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነShareLatest podcast episodesየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?